10ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመዝጊያ መርሀ ግብር ድባብ በፎቶ፡፡
(ሚያዝያ 18/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 10ኛዉን ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ከሚያዚያ 16-18/2017 ዓ.ም ድረስ “በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉህ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና!” በሚል መሪ ሀሳብ ከፍተኛ የመንግስት የሰራ ሀላፊዎች ፣ የትምህርት አመራሮች ፣ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ፣ የትምህርት ባለሙያዎች ፣ መምህራንና ተማሪዎች በተገኙበት በወዳጅነት ፓርክ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡
የሶስት ቀናት ቆይታ ያደረገው 10ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመዝጊያ መርሀ ግብሩም በዛሬው እለት በድምቀት የሚካሄድ ይሆናል፡፡
.