Announcement በበሻሌ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከርሰ ምድር ውሃ የማውጣት ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

በበሻሌ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከርሰ ምድር ውሃ የማውጣት ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

09th May, 2026

በበሻሌ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከርሰ ምድር ውሃ የማውጣት ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

(ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በበሻሌ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከርሰ ምድር ውሃ የማውጣት ፕሮጀክቱ በዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ድጋፍ የተገነባ ሲሆን በዛሬው እለት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምራል፡፡

የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ አካል የሆነው ፕሮጀክቱ የትምህርት ቤቱን የውሃ አቅርቦት ለማሳደግ እንዲቻል ታስቦ የተከናወነ መሆኑ በመርሀ ግብሩ ላይ የተመላከተ ሲሆን የከርሰ ምድር ውሃው ለ2577 ለሚሆኑ በትምህርት ቤቱና በአካባቢው ለሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ተጠቅሳል።

በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ሌሊስቱ ተስፋዬ ፣ የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የስራ ሀላፊዎች ፣ መምህራን እና ተማሪዎች ተገኝተዋል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.