ግንባታው የተጠናቀቀው የማርች 8 ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤት የG+4 ዘመናዊ ህንፃና ምድረ ግቢ ገጽታ (ሀምሌ 3/2018 ዓ.ም) በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 የሚገኘው ማርች 8 ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤት የG+4 ዘመናዊ ህንፃ እና የምድረ ግቢ ግንባታ ገጽታ፡፡