በማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ የልደታ ክፍለ ከተማ ስራ አስፈጻሚ ልዕልቲ ግደይ ፣ የትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ ፣ ሌሎች አመራሮች በመገኘት የመማር ማስተማር ሂደቱን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
የ2018 የትምህርት ዘመን የመመር ማስተማር ሂደት በክፍለ ከተማው በሚገኙ ሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ተጀምረዋል።
በክ/ከተማውም ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል ከዘርፉ ባለድርሻች ጋር በቅንጅት መሰራት እንዳአለበት ተነስቷል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
.